Verbs: Past Tense Flashcards
1
Q
He took
A
ወሰደ
2
Q
He began/started
A
ጀመረ
3
Q
He finished
A
ጨረሰ
4
Q
He heard
A
ሰማ
5
Q
He came
A
መጣ
6
Q
He gave
A
ሰጠ
7
Q
He saw
A
አየ
8
Q
He went
A
ሄደ
9
Q
To take
A
መውሰድ
10
Q
I took
A
እኔ ወሰድኩ
11
Q
You took(m)
A
አንተ ወሰድክ
12
Q
You took (f)
A
አንቺ ወሰድች
13
Q
You took (pl)
A
እናንተ ወሰዳችሁ
14
Q
She took
A
እሷ ወሰደች
15
Q
We took
A
እኛ ወሰደን
16
Q
They took
A
እነሱ ወሰዱ
17
Q
To come
A
መምጣት
18
Q
I came
A
እኔ መጣሁ
19
Q
You came (m)
A
አንተ መጣህ
20
Q
You came (f)
A
አንቺ መጣሽ
21
Q
You came (pl)
A
እናንተ መጣችሁ
22
Q
She came
A
እሷ መጣች
23
Q
We came
A
እኛ መጣን
24
Q
They came
A
እነሱ መጡ
25
I went
እኔ ሄድኩ
26
You went (m)
አንተ ሄድክ
27
You went (f)
አንቺ ሄድች
28
You went (pl)
እናንተ ሄዳችሁ
29
She went
እሷ ሄደች
30
We went
እኛ ሄደን
31
They went
እነሱ ሄዱ
32
I saw
እኔ አየሁ
33
You saw (m)
አንተ አየህ
34
You saw (f)
አንቺ አየሽ
35
You saw (pl)
እናንተ አያችሁ
36
She saw
እሷ አየች
37
We saw
እኛ አየን
38
They saw
እነሱ አዩ
39
I ate
በላሁ
40
I was eating
እየበላሁ ነበር
41
He drank
ጠጣ
42
He was drinking
እየጠጣ ነበር
43
She was going (f)
እየሄድች ነበር
44
I am learning
እየተማርኩ ነው
45
They are eating
እየበሉ ነው
46
We are going
እየሄድን ነው
47
You are coming (pl)
እየ መጣችሁ ነው