Verbs Flashcards
To eat
መብላት
To go
መሄድ
To speak
መናገር
To see
ማየት
To read
ማንበቡ
To know
ማወቅ
To be
መሆን
I eat
እኔ እበላለሁ
You eat (m)
አንተ ትበላለህ
You eat (f)
አንቺ ትበያለሽ
You eat (pl)
እናንተ ትበላላችሁ
He eats
እሱ ይበላል
She eats
እሷ ትበላለች
We eat
እኛ እንበላለን
They eat
እነሱ ይበላሉ
I go
እኔ እሄዳለሁ
You go (m)
አንተ ትሀዳለህ
You go (f)
አንቺ ትሄጃለሽ
You go (pl)
እናንተ ትሄዳላችሁ
He goes
እሱ ይሄዳል
She goes
እሷ ትሄዳለች
We go
እኛ እንሄዳለን
They go
እነሱ ይሄዳሉ
I speak
እኔ እናገራለሁ
You speak (m)
አንተ ትናጌራለህ
You speak (f)
አንቹ ትናገሪያለሽ
You speak (pl)
እናንተ ትናገራላችሁ
He speaks
እሱ ይናገራል
She speaks
እሷ ትናገራለች
We speak
እኛ እንናገራለን
They speak
እነሱ ይናገራሉ
I see
እኔ አያለሁ
You see (m)
አንተ ታያለህ
You see (f)
አንቺ ታያለሽ
You see (pl)
እናንተ ታያላችሁ
He sees
እሱ ያያል
She sees
እሷ ታያለች
We see
እኛ እናያለን
They see
እነሱ ያያሉ
I read
እኔ እነባለሁ
You read (m)
አነተ ታነባለህ
You read (f)
አንቺ ታነብያለሽ
You read (pl)
እናንተ ታነባላችሁ
He reads
እሱ ያነባል
She reads
እሷ ታነባለች
We read
እኛ እናነባለን
They read
እነሱ ያነባሉ
I know
እኔ አውቃለሁ
You know (m)
አንተ ታውቃለህ
You know (f)
አንቺ ታውቂያለሽ
You know (pl)
እናንተ ታውቃላችሁ
He knows
እሱ ያውቃል
She knows
እሷ ታውቃለች
We know
እኛ እናውቃለን