Pronouns Flashcards
I
እኔ
You (m)
አንተ
You (f)
አንቺ
You (pl/respect)
እናንተ
He , it
እሱ
He, she (respect)
እርሳቸው
She
እሷ
We
እኛ
They
እነሱ
That (m)
ያ
That (f)
ያቺ
This (m)
ይህ
This (f)
ይህቺ
Those
እነዚያ
These
እነዚህ
None
ምንም
Neither
አንድም
Either
አንዱን
Myself
እራሴ
Yourself (m)
እራስህ
Yourself (f)
እራስሽ
Himself
እራሱ
Herself
እራሷ
Ourselves
እራሳችን
Yourselves
እራሳችሁ
Themselves
እራሳቸው
This is my house.
ይህ የኔ ቤት ነው።
Those are nice.
እነዚያ ጥሩ ናቸው።
That is the problem.
ችግሩ ያ ነው።
These are big.
እነዚህ ትልቅ ናቸው።
Either one.
ከሁለት አንዱን።
None are available.
ምንም አልተገኘም።
Mine
የኔ
Yours (m)
ያንተ
Yours (f)
ያንቺ
Yours (pl)
የናንተ
Yours (respect)
የእርስዎ
His
የእርሱ
Hers
የእርሷ
Theirs
የእነርሱ
Ours
የኛ
I did the work myself.
ስራውን እራሴሰራሁ።
Get it yourself (m).
እራስህ አግኘው።
He hurt himself.
እራሱን ጎዳ።
We love ourselves.
እራሳችንን እንወዳለን።
They pay for themselves.
ለእራሳቸው ይከፍላሉ።
I love my wife.
ሚስቴን አፈቅራለሁ።
My shoes are white.
ጫማዎቼ ነጭ ናቸው።
Your dog is big.
ውሻህ ትልቅ ነው።
His house is beautiful.
ቤቱ ቆንጆ ነው።
Her name is Haymanot.
ስሟ ሀይማኖት ነው።
Their cat is white.
ድመታቸው ነጭ ነው።
Our baby is a girl.
ልጃችን ሴት ናት።
Our country is big.
አገራችን ትልቅ ናት።
My job
ስራዬ
Your job (m).
ስራህ
Your job (f)
ስራሽ
Your job (pl).
ስራችሁ
Their job
ስራቸው
Our job
ስራችን