Poletical Flashcards
የ ኤርትራ ባንዲራ ቀለምና ትርጉም
📌 💚 ልምላሜ
📌 ❤️ ደማችን መስዋዕትነት
📌 💙 ባህራችን
📌 💛 ሀብታችን መአድናችን
📌 30ው ቅጠል :- የትግል አመቶች
📌 6ቱ ቅጠል :- 6ቱ ዞባዎች
የኤርትራ ልዩ ምልክቷ
📌 ግመል ናት
ቀኝ ገዢዎቿ
📌 በቱርክ
📌 በግብፅ
📌 በእንግሊዝ
📌 በጣሊያን
📌 በኢትዮጵያ ቀኝ ተገዝታለች ።
የመሪው ስም
📌ኢሳያስ አፈወርቂ
የሚስቱ ስም
📌ሳባ ሀይሊ
የ3ቱ ልጆች ስም
📌 አብርሀም
📌 ኤልሳ
📌 ብርሀኔ
የኤርትራ ፓርቲ
📌 ህግደፍ
ብሔራዊ ቀናት
📌 1961 :- ትግሉ የተጀመረበት ቀን
📌 1991 :- ነፃነት ያገኘችበት ቀን
📌 1993 :- referendum ያገኘችበት ቀን ምርጫው ደግሞ ሚያዝያ 23 እስከ25 1993 ዓ/ም ላይ ነበረ ።
📌 1994 :- ህግደፍ የተመሰረተበት ቀን
📌 1997 :- ናቅፋ ስራ ላይ የዋለበት ህዳር ወር ላይ
📌1998 - 2000 ኢትዮ ኤርትራን ጦርነት
📌 2002 :- የጰንጤ ሀይማኖት በይፋ የተዘጋበት
6ቱ ብሔራዊ በአላት
📌 መስከረም 1 ፦ ትግል የተጀመረበት ቀን ብረት ቃሊስ ብሄራዊ በዓላት ሆኖ ይከበራል ።
📌 ፈንቅል የካቲት 11 ፦ ምጽዋን ለማስለቀቅ የተደረገ የትግል ቀን ።
📌 መጋቢት 8 :- የሴቶች ቀን
📌 ግንቦት 1:- የሰራተኞች ቀን
📌 ግንቦት 24 :- የ 1991 የነፃነት ቀን
📌 ሰኔ 20 :- የሰመአታት ቀን