Economical Flashcards
1
Q
6ቱ የናቅፋ አይነቶች
A
📌 ሁሉም ናቅፋዎች ጀርባው ላይ የብሔር ብሔረሰቦች አለባበስ እና ከግመሏ ስር 24/5/1997 አለበት
📌 1 ናቅፋ ፦ ግራጫ ፦ ተማሪዎች ተሰብስበዉ ይታያሉ
📌 5 ናቅፋ ፦ ግራጫ ፦ የዋረካ ዛፍ ናቅፋ ተራራ ላይ ያለችዉ ዛፍ
📌 10 ናቅፋ ፦ ግራጫ ፦ በድልድይ ለይ ባቡር ቆሞ
📌 20 ናቅፋ ፦ ግራጫ ፦ በባህላዊና በዘመናዊ ሲታረስ እና አንድ ሴት አጎንብሳ እየዘራች ይታያል
📌 50ናቅፋ ፦ ፈዛዛ ሽሮአማ ፦ በወደብ ላይ መረከቦች ቆመዉ ይታያሉ
📌 100 ናቅፋ ፦ ፈዛዛ ወይንጠጅ ፦ አንድ ገበሬ በበሬ ሲያርስ ይታያል
2
Q
6ቱ የኤርትራ ሳንቲሞች
A
📌 ከለር ሲልቨር ነዉ ሁሉም ሳንቲሞች ወታደሮች ባንዲራ ይዘው ይታይበታል
📌 1 ሳንቲም ሚዳቆ አለበት
📌 5 ሳንቲም ነበር አለበት
📌 10 ሳንቲም ሰጎን አለበት
📌 25 ሳንታም የሜዳ አህያ አለበ
📌 50 ሳንታም አጋዘን አለበት
📌 100 ሳንቲም ዝሆን አለበት
3
Q
የኤርትራ ባንክ ስሞች
A
📌 ሀገራዊ ባንክ
📌 ልማታዊ ባንክ
📌 ንግዳዊ ባንክ
📌 አበይት ባንክ
4
Q
A