Geographical Flashcards
1
Q
አጎራባች ሀገራት
A
📌 ሰሜን ኢትዮጵያ
📌 ሱዳን
📌 ቀይ ባህር & የመን
📌 ጅቡቲ
2
Q
6ቱ ዞባዎች
A
📌 ዞባ ሰሜናዊ ቀይ ባህር :- ምፅዋ
📌 ዞባ ደብባዊ ቀይ ባህር :- አሰብ
📌 ዞባ ደቡብ :- መንደፍራ
📌 ዞባ ዞባ ማዕከል :- አስመራ
📌 ዞባ ጋሽ ባርካ :- ባረንቱ
📌 ዞባ ዓንስባ :- ከረን
3
Q
9ኙ ከተማዎች
A
📌 አሰብ
📌 አስመራ 👉 ዋና ከተማ
📌 ምፅዋ
📌 ከረን
📌 ባረንቱ
📌 ተሰኔ
📌 አቁርደት
📌 ደቀምህረ
📌 መንደፍራ
4
Q
ታላላቅ ተራራዎች
A
📌 አምባ ሴራ ፦ ትልቁ ተራራ
📌 አምባ ታሪካ
📌 አምባ መጣራ
📌 አምባ ጠቋራ
📌 ናፍቃ ተራራ ፦ ትግል የተጀመረበት
5
Q
ወንዞች
A
📌 መረብ ሰቲት
📌 ሩባ አንስባ
📌 ሩባ ጋሽ
📌 ሩባ ሐዳስ
📌 ሩባ ባርካ
📌 ተከዜ
6
Q
የኤርትራ ደሴቶች
A
360 ናቸው ከታዋቂ ደሴቶች ውስጥ
📌 ዳህላክ 👉 ትልቁ ደሴት
📌መረሣ ፋጡማ
📌 ሀሌብ
📌 ሀኒሽ
📌 ኖኩራ
7
Q
የኤርትራ ታዋቂ ቦታዎች
A
📌 በለው ከለው
📌 ቴኳንዶ
📌 ናቅፋ ተራራ ትግል የተጀመረበት ቦታ
8
Q
A