WELCOME Flashcards
Welcome
( M) እንኳን ደህና መጣህ። (M)
(ənkwan dähna mäṭṭah)
(F) እንኳን ደህና መጣሽ። (ənkwan dähna mäṭṭaš)
Hello
ጤና ይስጥልኝ (form)
How are you?
(እንደምን) እንዴት ንህ(M)
(እንደምን) እንዴት ነሽ (F)
(እንደምን) እንዴት ናችሁ (pl)
I’m fine
ደህና ነኝ። (dähna näň)
Long time no see
ረጂም ጊዜ ከተለያየን። (räǧǧim gize kätäläyayän)
What’s your name ?
ስምህ ማን ነው፧ (səməh man näw?) >m
ስምሽ ማን ነው፧ (səməš man näw?) >f
የእርስዎ ስም ማን ነው፧ (yärswo səm man näw?)form
My name is
ስሜ … ነው። (səme … näw)
Where are you from ?
አገርህ የት ነው
I’m from
እኔ ከ … ነኝ። (əne kä … näň) ከ … ነኝ። (kä … näň)
Pleased to meet you
ስለተገናኝን ደስ ብሎኛል (səlätägänañęn däs bəloňňall)
Good morning (-> 3pm)
Dehna walou
Good afternoon
እንደምን ዋልክ? (i’ndemin walik?) - m
እንደምን ዋልሽ? (i’ndemin walish?) - f
እንደምን ዋላችሁ (pl)
አንደምን ዋሉ (i’ndemin walu) - frm
Good evening
(M) አንደምን አመሸህ
(F) አንደምን አመሸሸ
(Pl) አንደምን አመሻችሁ
አንደምን አመሹ? (əndämən amäššu?) frm [how did you spend the evening?
Good night
ደህና እደር (dähna där)>m ደህና እደሪ (dähna däri)>f ደህና እደሩ (dähna däru) frm/pl
Good bye
ደህና ሁን (dähna hun) - m ደህና ሁኚ (dähna hunyi) - f ደህና ሁኑ (dähna hunu) - pl