common nouns Flashcards
account
የባንክ የሒሳብ ደብተር
app
መተግበራያ
baby
ህጻን
bell
ደወል
bird
ወፍ
bottle
ጠርሙስ
brother
ወንደም
bush
ቁጥቋጦ
cat
ድመት
cent
ሳንቲም
chapter
ክፍል
ምዕራፍ
cigarette
ሲጋራ
coat
ኮት
cousin
የአጎት ልጅ
የአክስት ልጅ
crowd
ብዙ ሕዝብ
ግርግር
cup
ኩባያ
ዋንጫ
ስኒ
day
ቀን
doctor
ሐኪም
dog
ውሻ
driver
ሹፌር
election
ምርጫ
elephant
ዝኆን
foot
እግር
girl
ልጃገረድ
ታዳጊ ሴት ልጅ
grade
ክፍል
hand
እጅ
handle
መያዣ
እጀታ
head
ጭቅላት
heart
ልብ
hoses
ቱቦ
hour
ሰዓት
house
ቤት
husband
ባል
ባልቤት
key
ቁልፍ
lawn
አርንgwaዴ መስክ
library
ቤተ መጻሕፍት
light
መብራት
ብርሃን
line
መስመር
man
ወንድ
ሰው
method
ዘዬ
መንገድ
ብልኅት
mother
እናት
newspaper
ጋዜጣ
page
ገጽ
picture
ስዕል
ፎቶ
plan
ዕቅድ
river
ወንዝ
road
መንገድ
scheme
ዕቅድ
second
ሁለተኛ
ሰከንድ
shirt
ሸሚዝ
sister
እህት
sock
ካልሲ
star
ኮከብ
station
ጣቢያ
stream
ምንጭ
tax
ግብር
teacher
መምሕር
አስተማሪ
መምህርት
walk
የእግር ጉዞ
ሽርሽር
weekend
የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት
window
መስኮት
face
ፊት
grandmother
ሴት አያት
spoon
ማንኪያ
engine
ሞተር
table
ጠረጴዛ
program
መርሐ
ግብር
product
ውጤት
ምርት
bridge
ድልድይ
father
እባት
ship
መርከብ
mistake
ስህተት
flower
አበባ
ball
ኳስ
holiday
በዓል
aunt
አክስት
salary
ደመወዝ
school
ትምርት ቤት
answer
መልስ
verb
ግሥ
purse
ቦርሳ
accident
አደጋ
straw
መምጠጫ
park
መናፈሻ
group
ቡድን
bus
አውቶብስ
office
ቢሮ
boy
ታዳጊ ውንድ ልጅ
chair
ውንበር